Ongoing Contest
የመሸጥ ቻሌንጅ
2F Capital
በመሸጥ ችሎታዎ እስከ 30000ብር ያሸንፉ! ይህ ቻሌንጅ የእጅ ስልካችሁን በመጠቀም በሰራችሁት የመሸጥ ችሎታችሁን በሚያሳይ አጭር ቪድዮ እስከ 30,000 ብር ተሸላሚ የምትሆኑበት ቻሌንጅ ነው። ከዋናው ሸልማት በተጨማሪ ለተሳተፉ 18 እደለኞች የ 500 ብር ጊቫዌ የሚበረከት የሆናል። በዚ ቻሌንጅ ለይ ለመሳተፍ መሸጥ የሚችል ማንኛውንም ነገር (ስልክ፣ቤት፣መኪና፣የተለያዩ እቃዎችን)... በመጠቀም ለመሸጥ የምታስማሙበተን ወይንም የምታስተዋውቁትን መንገድ የሚያሳይ ቪድዮ ማዘጋጀት ይኖርባቹሃል! በቻሌንጁ ለይ አሸናፊ ለመሆን ከእርሶ የሚጠበቀው የሰሩትን አጭር ቪድዮ ቅኝት መተግበርያ ለይ በመላክ ሰዎች የ እርሶን ቪዲዮ ቮት እንዲያደርጉ ማድረግ ብቻ ነው። ቪድዮዋችሁን እንዴት ማዘጋጀት እንደምትችሉ የበለጠ ለማወቅ ከላይ የተቀመጠውን ኢንስትራክሽን ቪድዬ ይመልከቱ። በተጨማሪ ስለውድድሩ ደንብ እና ግዴታዎችን ከውድድሩ ጋየድላይን ለይ ያንብቡ። ሌሎች ቻሌንጆችን የሚመለከቱ መረጃዎች ለማግኘት የቲክቶክ ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
ይህ ውድድር እስከሚጀምርበት ቀን ድረስ ተወዳዳሪዎች ከ 1 ደቂቃ ያልበለጠ ለተመልካች ሳቢ እና አስተማሪ የሆነ ማንኛውንም የሚሸጥ ነገር ለመሸጥ የሚያስማሙበትን መንገድ የሚያሳይ ቪድዮ እንዴት ማዘጋጀት እንደሚችሉ መለማመድ ይኖርባቸዋል። ለውድድሩ የሚያስፈልጉ መገልገያዎችን እንደ እጅ ስልክ፣ እንደሁም ለሎች ቪድዮውን ለማዘጋጀት የሚጠቅሙ ነገሮችን ማሟላት የኖርባቸዋል።
File Type
Description
ዲስክሪፕሽን : ተጨማሪ ስለ ሰራችሁት ቪድዮ አጭር ዲስክሪፕሽን
የቪድዮ ርዝመት :እስከ 2 ደቂቃ
Video Format:MP4
የ ቪድዮ መጠን:እስከ 500 MB
የቪድዮ ቡዛት:1