Ongoing Contest
የፊልም ቅኝት ቻሌንጅ
2F Capital
አውርታችሁ የማጠግቡለት ተወዳጅ ፊልም ወይም ተከታታይ ድራማ አሎት? እንግድያውስ ሃሳቦን ለፊልም አድናቂዎች ለማካፈል እድሎ አሁን ነው! የሚወዱትን ፊልም ወይም ተከታታይ ድራማዎች የቪዲዮ review ቅኝት ላይ Upload ያድርጉ እና ብዙ ድምጽ ያግኙ፣ ያሸንፉ። ይህ ውድድር ስለ ፊልም ፍቅር ፣ ፈጠራ እና አድናቆን የሚገልጹበት ነው።
በዚ ቻሌንጅ ለይ የሚሳተፉ ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን ማድረግ አለባቸው: ከ 2 ደቂቃ ያልበለጠ የራሶትን የፊልም ሪቪው ቪዲዮ ማዘጋጀት የኖርባችህዋል። በቪድዮው ለይ ሪቪው ያረጉትን ፊልም ወይም የተከታታይ ድራማ ርዕስ እና የተለቀቀበትን አመት በግልፅ አስቀምጡ። ቪድዮውን የሚያዘጋጁብት መንገድ በይዘቱን አሳታፊ፣ በፈጠራ የተሞላ እንዲሁም አጭር እና አዝናኝ መሆን ይኖርበታል። ፖለቲካዊ ይዘት፣ አጸያፊ እና የጠላቻ ንግግር እንዲሁም የቅኝትን ፖሊሲዎች የሚጥሱ ነገሮችን በስራዎ ላይ ከማካተት ይቆጠቡ።
File Type
Description
የቪዲዮ ፋይል አይነት፡:MP4
የቪዲዮ ርዝመት፡: ከ2 ደቂቃ ያልበለጠ
የቪዲዮ ጥራት፡ :720p እና ከዛ በላይ
የቪዲዮ ፋይል መጠን፡ :ከፍተኛው 500MB (እንደአስፈላጊነቱ በዚህ ገደብ ውስጥ ለመገኘት ቪዲዮዎትን ኮምፕረስ ማድረጎን ያረጋግጡ)።