en
Login
Sign up
Congratulations to Our Winners!
You Can Be One of Them!
Upcoming
Ongoing
Past Contests
Learn More
Prize
Film and Video
የ ኮንተንት ክሬሽን ውድድር
በ ኮንተንት ክሬሽን ውድድር እስከ 30,000 ብር ተሸላሚ ይሁኑ! ይህ ውድድር የእጅ ስልካችሁን ተጠቅማችሁ ከ 2 ደቂቃ ያልበለጠ እና ቀለል ያለ የሰዋሰው አፕን የሚያስተዋወቅ ቪድዮ በመስራት እስከ 30,000 ብር ተሸላሚ የምትሆኑበት ውድድር ሲሆን፤ በውድድሩ ለይ አዝናኝ እና ሳቢ ይዘት ያለው የማስታወቅያ ኮንቴንት የሰሩ ተሳታፊዎች አሸናፊ ይሆናሉ። ከብር ሽልማት በተጨማሪ ለሁሉም ተሳታፊዎች የተሳትፎ ሰርተፍኬት እንዲሁም ከ 1 እስከ 3 ላጠናቀቁ በየደረጃቸው የብር ሽልማት እና የእውቅና ሰርተፍኬት ይበረከታል። በዚ ቻሌንጅ አሸናፊ ለመሆን ከናንተ የሚጠበቀው የሰራችሁትን አጭር የማስታወቅያ ቪድዮ ቅኝት ዌብሳይት ለይ በመላክ ሰዎች የእናንተን ቪዲዮ ቮት እንዲያደርጉ ማድረግ ብቻ ነው። ለዚ ቻሌንጅ እንዴት ቪድዮዋችሁን ማዘጋጀት እንደምትችሉ የበለጠ ለማወቅ ከላይ የተቀመጠውን ኢንስትራክሽን ቪድዬ መመልከት ትችላላችሁ። በተጨማሪ ስለውድድሩ ደንብ እና ግዴታዎች ከውድድሩ ጋይድላይን ላይ ያንብቡ። ሌሎች ቻሌንጆችን የሚመለከቱ መረጃዎች ለማግኘት የቲክቶክ ቻናላችንን ይከተሉ።
Prize
አንደኛ ለወጣው፡ 15,000 + የእውቅና ሰርተፍኬት ሁለተኛ ለወጣው፡ 10,000 + የእውቅና ሰርተፍኬት ሶስተኛ ለወጣው፡ 5,000 + የእውቅና ሰርተፍኬት 4 እና ከዛ በታች ለወጡ ለሁሉም ተሳታፌዎች፡ የተሳትፎ ሰርተፊኬት
Apply Before
Apr 03 6:00 PM
See Detail
Prize
Film and Video
የመሸጥ ቻሌንጅ
በመሸጥ ችሎታዎ እስከ 30000ብር ያሸንፉ! ይህ ቻሌንጅ የእጅ ስልካችሁን በመጠቀም በሰራችሁት የመሸጥ ችሎታችሁን በሚያሳይ አጭር ቪድዮ እስከ 30,000 ብር ተሸላሚ የምትሆኑበት ቻሌንጅ ነው። ከዋናው ሸልማት በተጨማሪ ለተሳተፉ 18 እደለኞች የ 500 ብር ጊቫዌ የሚበረከት የሆናል። በዚ ቻሌንጅ ለይ ለመሳተፍ መሸጥ የሚችል ማንኛውንም ነገር (ስልክ፣ቤት፣መኪና፣የተለያዩ እቃዎችን)... በመጠቀም ለመሸጥ የምታስማሙበተን ወይንም የምታስተዋውቁትን መንገድ የሚያሳይ ቪድዮ ማዘጋጀት ይኖርባቹሃል! በቻሌንጁ ለይ አሸናፊ ለመሆን ከእርሶ የሚጠበቀው የሰሩትን አጭር ቪድዮ ቅኝት መተግበርያ ለይ በመላክ ሰዎች የ እርሶን ቪዲዮ ቮት እንዲያደርጉ ማድረግ ብቻ ነው። ቪድዮዋችሁን እንዴት ማዘጋጀት እንደምትችሉ የበለጠ ለማወቅ ከላይ የተቀመጠውን ኢንስትራክሽን ቪድዬ ይመልከቱ። በተጨማሪ ስለውድድሩ ደንብ እና ግዴታዎችን ከውድድሩ ጋየድላይን ለይ ያንብቡ። ሌሎች ቻሌንጆችን የሚመለከቱ መረጃዎች ለማግኘት የቲክቶክ ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
Prize
አንደኛ ለወጣው 10,000 ሁለተኛ ለወጣው: 5,000 ሶስተኛ ለወጣው:3,000 አራተኛ ለወጣው:2,000 አምስተኛ ለወጣው:1,000 በተጨማሪ ለ 18 እድለኛ ተሳታፊዎች ለያንዳንዳቸው የ 500 ብር ጊቭአዌ:
Apply Before
Apr 03 7:00 PM
See Detail
Prize
Film and Video
የፊልም ቅኝት ቻሌንጅ
አውርታችሁ የማጠግቡለት ተወዳጅ ፊልም ወይም ተከታታይ ድራማ አሎት? እንግድያውስ ሃሳቦን ለፊልም አድናቂዎች ለማካፈል እድሎ አሁን ነው! የሚወዱትን ፊልም ወይም ተከታታይ ድራማዎች የቪዲዮ review ቅኝት ላይ Upload ያድርጉ እና ብዙ ድምጽ ያግኙ፣ ያሸንፉ። ይህ ውድድር ስለ ፊልም ፍቅር ፣ ፈጠራ እና አድናቆን የሚገልጹበት ነው።
Prize
1ኛ 10,000 ብር 2ኛ 5,000 ብር 3 ኛ 3,000 ብር 4 ኛ 2,000 ብር 5 ኛ 1,000 ብር እንዲሆም ለ 18 እድለኞች ለ እያንዳንዳችው 500 ብር የምንሸልም ይሆናል።
Apply Before
Apr 03 6:00 PM
See Detail